ሴትዮዋ ከአገር ቤት ልጃቸው ጋር እዚሕ አማሪካ
መጡ። አማሪካ ያዩት ነገር ሁሉ ቢገርማቸውም እንደ ዴቢት ካርድ አድርጎ ያስደነቃቸው ግን አልነበረም። የጉብኝት ቪዛቸው ጌዘው ሲደርስ
ወደ አገር ቤት ለመመለስ ሻንጣቸውን ይዘው ከልጃቸው ጋር አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰዋል።
ልጅ እናቱን የመጨረሻ ሰላምታ ሰጥቶ ሊሰናበታቸው ሲል እናት ያልታሰበ ጥያቄ ልጃቸውን ጠየቁት።
“ የኔ ልጅ በየጌዜው ገንዘብ በመላክ ከምትቸገር ግድግዳ ወስጥ ስታስገባት ገንዘብ የምትሰጠዋን ትንሻን ካርድህን ለምን አትሰጠኝም” ብለውት አረፉ።
ልጅ እናቱን የመጨረሻ ሰላምታ ሰጥቶ ሊሰናበታቸው ሲል እናት ያልታሰበ ጥያቄ ልጃቸውን ጠየቁት።
“ የኔ ልጅ በየጌዜው ገንዘብ በመላክ ከምትቸገር ግድግዳ ወስጥ ስታስገባት ገንዘብ የምትሰጠዋን ትንሻን ካርድህን ለምን አትሰጠኝም” ብለውት አረፉ።
lol arada mother nachew
ReplyDelete